የ 2005 የጉብኝት ፕሮግራሞች ከመስከረም 25 - 28
የጉብኝቱ ቀን
|
ያለን ቦታ
|
ዋጋ
|
ምዝገባዉ የማያልቅበት ቀን
|
ከመስከረም 25 - 01 / 2005
|
በቂ ቦታ
|
1500 ብር
|
መስከረም 15 -
|
3 ቀን እና 2 ለሊት ፡ አዲሰ አበባ ፣ ጨንጫ ተራራ (ዶረዜ) ፣ አርባ ምንጭ ፣ ላነጋኖ ፣ ዝዋይ
|
ቀን አንድ (አርብ) – (መስከረም 25-01-2005)
|
ጠዋት 1፡00 ላይ ጉዞ ወደ ጨንጫ በሆሳህና መንገድ ፡፡ በመንገድ ላይም የተለያዩ የአርኪዮሎጂካል ቅርሶች እያየን እንሄዳለን
|
|
ጥያ ትክል ድንጋይ ፡ ዩኒዮስኮ ላይ የተመዘገበ
|
|
|
አዳዲ ማርያም ፡ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ጥንታዊ በተክርስቲያን |
|
|
አዳዲ ማርያም ፡ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ጥንታዊ በተክርስቲያን
|
ምሳ በመንገድ ላይ. እራት እና አዳር ጨንጫ ተራራ ላይ (ካንፒንግ).
|
ቀን ሁለት (ቅዳሜ) – (መስከረም 26-01-2005)
|
ጠዋት 3፡00 ላይ ጉዞ ወደ አርባምንጭ ፡፡ አርባ ምንጭ ላይም የ አዞ ገቢያ እና በጀልባ ላይ እየዞርን ጉማሬ እና አዞ ጫሞ ሀይቅ ላይ እናያለን፡፡ ምሳ በመንገድ ላይ እራት እና አዳር ላንጋኖ ላይ (ካንፒንግ).
|
ቀን ሁለት (እሁድ) – (መስከረም 27-01-2005)
|
ጠዋት 4፡00 ላይ ጉዞ ወደ አቢያታና ሻላ ሀይቆች ፡፡ ከሰአት በኃላ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ
|
|
ዋጋ
|
ዋጋዉ የሚያካትቸዉ
|
- በሰዉ 1500 ብር
|
- መሳፈሪያን ፣ምግብን ፣ማደሪያን
- የመግቢያ ክፍያዎችን
|
|
ዋጋዉ የማያካትታቸዉ
|
|
- አልኮል መጠጦች
- የግል ወጪዎች
|
|