የ 2005 የጉብኝት ፕሮግራሞች ከመስከረም 25 - 28

  በቂ ቦታ   ትንሽ ቦታ   ቦታ የለም
የጉብኝቱ ቀን
ያለን ቦታ
ዋጋ
ምዝገባዉ የማያልቅበት ቀን
ከመስከረም 25 - 01 / 2005
በቂ ቦታ
1500 ብር
መስከረም 15 -

3 ቀን እና 2 ለሊት ፡ አዲሰ አበባ ፣ ጨንጫ ተራራ (ዶረዜ) ፣ አርባ ምንጭ ፣ ላነጋኖ ፣ ዝዋይ

ቀን አንድ (አርብ) – (መስከረም 25-01-2005)

ጠዋት 1፡00 ላይ ጉዞ ወደ ጨንጫ በሆሳህና መንገድ ፡፡ በመንገድ ላይም የተለያዩ የአርኪዮሎጂካል ቅርሶች እያየን እንሄዳለን
 

ጥያ ትክል ድንጋይ ፡ ዩኒዮስኮ ላይ የተመዘገበ

  አዳዲ ማርያም ፡ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ጥንታዊ በተክርስቲያን
 

አዳዲ ማርያም ፡ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ጥንታዊ በተክርስቲያን

ምሳ በመንገድ ላይ. እራት እና አዳር ጨንጫ ተራራ ላይ (ካንፒንግ).

ቀን ሁለት (ቅዳሜ) – (መስከረም 26-01-2005)

ጠዋት 3፡00 ላይ ጉዞ ወደ አርባምንጭ ፡፡ አርባ ምንጭ ላይም የ አዞ ገቢያ እና በጀልባ ላይ እየዞርን ጉማሬ እና አዞ ጫሞ ሀይቅ ላይ እናያለን፡፡ ምሳ በመንገድ ላይ  እራት እና አዳር ላንጋኖ ላይ (ካንፒንግ).

ቀን ሁለት (እሁድ) – (መስከረም 27-01-2005)

ጠዋት 4፡00 ላይ ጉዞ ወደ አቢያታና ሻላ ሀይቆች ፡፡ ከሰአት በኃላ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ

ዋጋ

ዋጋዉ የሚያካትቸዉ

- በሰዉ 1500 ብር

- መሳፈሪያን ፣ምግብን ፣ማደሪያን
- የመግቢያ ክፍያዎችን

 

ዋጋዉ የማያካትታቸዉ

 

- አልኮል መጠጦች
- የግል ወጪዎች

 



© ABYSSINIAN TOURS ETHIOPIA 2012

DESIGNED BY TEDDY : +251 911 531154 E-MAIL : [email protected]